News & Events
Latest News & Events

NEWS
May 21, 2026Mr. Abduselam Yimer
የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን ለተለያዩ የስራ ክፍሎች ስልጠና ሰጠ
የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማዘመን ለተማሪዎች ምግብ ቤት እና መኝታ ቤት ሠራተኞች ስልጠና ሰጠ።በስልጠናው ላይ በመገኘት የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት የመደ ወላቡ ዩኒቨርስቲ አስተዳደር እና ልማት ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ኢሳ ሐሰን፤ ዩኒቨርስቲው የአገልግሎት አሰጣጡን ይበልጥ ለማሻሻልና ለማዘመን በቀጥታ ከተማሪዎች ጋር ግንኙነት ላላቸው ክፍሎች ስልጠና መሰጠቱ አግባብነት...
Latest News


