News & Events

Latest News & Events

የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከቦሳድ( BOSAD) ሃገር አቀፍ  የጥናት እና ምርምር ቡድን ጋር በመሆን ከተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ የባህል ህክምና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አካሄደ።
NEWS
Mar 28, 2026Mr. Abduselam Yimer

የህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከቦሳድ( BOSAD) ሃገር አቀፍ የጥናት እና ምርምር ቡድን ጋር በመሆን ከተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ የባህል ህክምና ባለሙያዎች የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አካሄደ።

መደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ህክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ጎባ ሪፈራል ሆስፒታል ከቦሳድ( BOSAD) ሃገር አቀፍ የጥናት እና ምርምር ቡድን ‘’BOne Setting Associated Disability’’ ጋር በመሆን ከተለያዩ ወረዳዎች ለተውጣጡ የባህል ህክምና ባለሙያዎች በአጥንት እና መገጣጠሚያ ላይ የሚደርሰው አደጋ ለመቀነስ የአንድ ቀን የግንዛቤ ማስጨበጫ ውይይት አካሄደ።የውይይቱ ዋና አላማ ከአጥን...