News & Events

Latest News & Events

በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በአይነቱ ልዩ የሆነውን እና ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ የአርሶ አደሮች የምርምር ኮንፍረንስ ተጠናቀቀ
NEWS
May 21, 2026Mr. Abduselam Yimer

በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በአይነቱ ልዩ የሆነውን እና ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው ሀገር አቀፍ የአርሶ አደሮች የምርምር ኮንፍረንስ ተጠናቀቀ

በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ በአይነቱ ልዩ የሆነው ሀገር አቀፍ የአርሶ አደሮች የምርምር ኮንፍረንስ ‘’From Local Practices to National Impact: Recognizing Farmers as Innovators’’ በሚል መሪ ቃል ለሁለት ተከታታይ ቀናት ሲካሄድ የነበረው የምርምር ኮንፍረንስ ተጠናቀቀ፡፡ኮንፍረንሱ በሁለተኛው ቀን ውሎ የግብርና ግብአቶች ኤግዚቢሽን (Agricultural Ex...