News & Events

Latest News & Events

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል ዓባላት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ  አካሄዱ
NEWS
Feb 17, 2026Mr. Million Demissie

የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል ዓባላት የ6 ወራት የስራ አፈፃፀም ሪፖርት ግምገማ አካሄዱ

ዩኒቨርሲቲው በአካዳሚክ ዘርፍ፣ በአስተዳደር ዘርፍ እና ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ዘርፍ እንዲሁም በጎባ ጤና ሳይንስና ህክምና ኮሌጅ እና በሻሸመኔ ካምፓስ ላለፉት 6 ወራት ሲሰሩ የቆዩ ስራዎች ቀርበው በካውንስል ዓባላት ተገምግመዋል።የካውንሉ ዓባላት በቀረበው ሪፖርት ላይ በርካታ ጥያቄ እና ሃሳብ ያነሱ ሲሆን፣ በዘርፉ አመራሮች ሃሳብ እና ምላሽ ተሰጥቶባቸዋል።የመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት&...